Examine Jesus’ Authority Honestly and Accept God’s Son
Welcome to Day 295 of our journey with Jesus. Today, we think about how we will respond to Jesus. The main truth for today is this: Jesus calls us to examine his authority honestly and accept God's Son rather than use questions to avoid him. Let’s begin.
Current details of the journeyView the calendar, Episode and passage
Jesus in Action
Mark 11:27–12:12
Step 5 of 5
Decide how you will respond to Jesus.
እንደ ገና ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፤ ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚዘዋወርበት ጊዜ፣ የካህናት አለቆች፣ ጸሐፍትና የሕዝብ ሽማግሌዎች ወደ እርሱ ቀርበው፣ “እነዚህን ነገሮች የምታደርገው በምን ሥልጣን ነው? እነዚህን እንድታደርግስ ይህን ሥልጣን የሰጠህ ማን ነው?” አሉት። ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “እኔም አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፤ መልሱልኝ፤ እኔም እነዚህን ነገሮች በምን ሥልጣን እንደማደርግ እነግራችኋለሁ። የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረችን ወይስ ከሰው? መልሱልኝ!” እነርሱም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ፤ “ ‘ከሰማይ ነው’ ብንል፣ ‘ታዲያ ለምን አላመናችሁበትም?’ ይለናል፤ ‘ከሰው ነው’ ብንል …” ሕዝቡ ሁሉ ዮሐንስ እውነተኛ ነቢይ እንደ ሆነ ይቈጥር ስለ ነበር ፈሩ። ስለዚህ ለኢየሱስ፣ “አናውቅም” ብለው መለሱለት። ኢየሱስም፣ “እንግዲያውስ እኔም እነዚህን ነገሮች በምን ሥልጣን እንደማደርግ አልነግራችሁም” አላቸው። ከዚያም እንዲህ እያለ በምሳሌ ይነግራቸው ጀመር፤ “አንድ ሰው ወይን ተከለ፤ ዙሪያውን ዐጠረ፤ ለመጭመቂያው ጕድጓድ ቈፈረ፤ የመጠበቂያም ማማ ሠራለት፤ ለገበሬዎችም አከራይቶ ወደ ሌላ አገር ሄደ። በመከር ጊዜም ከወይኑ ፍሬ እንዲያመጣለት ባሪያውን ወደ ገበሬዎቹ ላከ። እነርሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። እንደ ገናም ሌላ ባሪያ ላከ። እነርሱም ራሱን ፈንክተውና አዋርደው መለሱት። አሁንም እንደ ገና ሌላ ላከ፤ ይህኛውንም ገደሉት፤ ከሌሎች ከብዙዎቹ መካከል አንዳንዶቹን ደበደቡ፤ አንዳንዶቹንም ገደሉ። “አሁንም የሚላክ ሌላ ነበረው፤ እርሱም የሚወድደው ልጁ ነበረ፤ ‘ልጄንስ ያከብሩታል’ በማለት ከሁሉ በኋላ ላከው። “ገበሬዎቹ ግን እርስ በርሳቸው፣ ‘ይህማ ዋናው ወራሹ ነው፤ ኑ እንግደለው፤ ርስቱ የእኛ ይሆናል’ ተባባሉ፤ ከዚያም ይዘው ገደሉት፤ ከወይኑ ስፍራም አውጥተው ጣሉት። “እንግዲህ የወይኑ አትክልት ባለቤት ምን የሚያደርግ ይመስላችኋል? ይመጣል፤ ገበሬዎቹን ይገድላል፤ የወይኑንም አትክልት ለሌሎች ይሰጣል። እንዲህ የሚለውን የመጽሐፍ ቃል አላነበባችሁምን? “ ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ፤ ጌታ ይህን አድርጓል፣ ይህም ለዐይናችን ድንቅ ነው።’” ምሳሌውን የተናገረው ስለ እነርሱ መሆኑን ስላወቁ፣ ሊይዙት ፈለጉ፤ ነገር ግን ሕዝቡን ስለ ፈሩ ትተዉት ሄዱ።
መጽሐፍ ቅዱስ፣ አዲሱ መደበኛ ትርጕም™ የቅጂ መብት © 2001, 2024 በBiblica, Inc. በፈቃድ የሚወሰድ። በዓለም ዐቀፍ ባለቤትነቱ። The Holy Bible, New Amharic Standard Version™ Copyright © 2001, 2024 by Biblica, Inc. Used with permission. All rights reserved worldwide.
We have followed the question, the parable, the rejected Son, and the cornerstone; today the issue is whether we will answer honestly.
Do not stop at asking whether Jesus has authority. Ask what you will do if the evidence points toward an answer you did not want.
Let Questions Seek Truth.
Bring difficult questions to Jesus. Examine the Gospel carefully. Test claims rather than pretending. But refuse the kind of questioning that exists only to protect a conclusion already chosen.
Recognize the Rejected Stone.
The leaders reject Jesus, yet His quotation says rejection will not determine the final outcome. God makes the rejected stone the cornerstone.
Release the Need to Remain Judge.
The leaders approach Jesus as examiners of His credentials. The passage gradually exposes that they themselves are being examined by how they respond to God’s Son.
Answer Honestly.
Jesus does not demand intellectual dishonesty. He demands moral honesty. When investigation reaches a point where His claim is clear, continued neutrality is itself a response. Receive the cornerstone rather than building a life around refusing Him.
Episode 10 closes here with Jesus’ authority unmistakably contested as the journey moves toward the cross.
Consider this.
What response does Jesus require?
Take your next step
Respond honestly to Jesus rather than using investigation as a permanent substitute for decision.